ከዱባይ ኢንቨስትመንቶች ፓርክ ኃላፊዎች ጋር የቴክኒክ ውይይት ተካሄደ፤
የዱበይ ኢንቨስትመንቶች ፓርክ በስሩ ሰባ (70) የሚደርሱ ትልልቅ ኩባንያዎች ያቀፈ ሲሆን፣ ከኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት በሀገራችን ትልቅ የኢንቨስትመንት ፓርክ በመገንባት ለኢንዱስሪዎች ማምራቻ፣ በከፍተኛ ደረጃ የትምህርትና ጤና አገልግሎት…
የዱበይ ኢንቨስትመንቶች ፓርክ በስሩ ሰባ (70) የሚደርሱ ትልልቅ ኩባንያዎች ያቀፈ ሲሆን፣ ከኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት በሀገራችን ትልቅ የኢንቨስትመንት ፓርክ በመገንባት ለኢንዱስሪዎች ማምራቻ፣ በከፍተኛ ደረጃ የትምህርትና ጤና አገልግሎት…
“የሩስያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላብሮቭ በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት ውጤታማ ነበር” ክቡር አምባሳደር መለስ ዓለም (ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ/ም አዲስ አበባ):የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ክቡር አምባሳደር መለስ ዓለም…
መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገ European Digital University እና በዱባይ ከሚገኝ የBlockChain Technology Center በጋራ በመሆን የBlock Chain Technologyን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ቴክኖሎጂውን በስፋት ማስተዋወቅና ማስተማር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ከቆንስላ ጄኔራላችን ጋር…
የኤች ኤንድ ኤም ግሎባል ቬንቸርስ (H&M Global Ventures) ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ባቀረቡት የኢንቨስትመንት ፕሮፖዛል ላይ ጥልቅ ውይይት ተደረገ፤ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ከኤች ኤንድ ኤም ግሎባል ቬንቸርስ (H&M Global Ventures)…
ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ከዛምቢያ ሪፐብሊክ ቆንስል ጄኔራል ከክቡር ዱንካን ሙሊማ ጋር ውይይት አደረጉ። በውይይታቸውም የተለያዩ ጉዳዮችን አንስተው የተወያዩ ሲሆን ዛምቢያ ከኢትዮጵያ ጋር የረጅም ጊዜ ወዳጅ ሀገር መሆኗን ገልጸው በነበራቸው…
Disclaimer: The official text of the website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.