የDP World አዲሷ የመንግስትና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ቆንስላ ጽ/ቤታችንን ጎበኙ፤
ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ አዲሷን የDP World የመካከለኛ ምስራቅና አፍሪካ ሀገራት የመንግስትና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር Mrs. Farida Mohammad ዛሬ ፌብሪዋሪ 02 ቀን 2023 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡ ዳይሬክተሯ ከክቡር አምባሳደር ጋር…
ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ አዲሷን የDP World የመካከለኛ ምስራቅና አፍሪካ ሀገራት የመንግስትና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር Mrs. Farida Mohammad ዛሬ ፌብሪዋሪ 02 ቀን 2023 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡ ዳይሬክተሯ ከክቡር አምባሳደር ጋር…
የArab Health ኤግዚቢሽን ከተለያዩ ሀገሮች የሚመጡ በጤና አገልግሎትና ፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ የተሰማሩ አምራች፣ ምርት አከፋፋይና አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያዎችን እና የመንግስት ተቋማትን በአንድ መድረክ የሚያገናኝ በየዓመቱ የሚካሄድ ትልቅ ኹነት ሲሆን፣ የዘንድሮው እ.ኤ.አ…
Disclaimer: The official text of the website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.