በኢፌዲሪ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑክ ከዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ቆንስል ጄኔራል እና የኢትዮጵያውያን ኮሙዩኒቲ ማኅበር የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ጋር ውይይት አደረጉ።
በኢፌዲሪ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ እና የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይክተር ክቡር አቶ ጎሣ ደምሴ የሚገኙበት ልዑክ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ቆንሱል ጄኔራል ከክቡር አምባሳደር…