በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ዱባይ በተዘጋጀው Diplomatic Retreat 2025 ላይ ተሳትፎ ተደረገ፤
በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንሱል ጄኔራል ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ጥር 08 ቀን 2017 ዓ.ም በዱባይ Police Officers Club በተዘጋጀው Diplomatic Retreat 2025 ላይ ተሳትፈዋል። በነበረውም የዲፕሎማቲክ ኹነት ላይ የዱባይ…
በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንሱል ጄኔራል ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ጥር 08 ቀን 2017 ዓ.ም በዱባይ Police Officers Club በተዘጋጀው Diplomatic Retreat 2025 ላይ ተሳትፈዋል። በነበረውም የዲፕሎማቲክ ኹነት ላይ የዱባይ…
የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች መንግስት የመኖሪያ ቪዛ ሕግጋትን ተላልፈው ለሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች የሁለት ወር የእፎይታ ጊዜን የሚሰጥ የምህረት አዋጅ ይፋ አድርጓል። የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች መንግስት የዜግነትና ኢሚግሬሽን ባለስልጣን እ.ኤ.አ.…
በዱባይ የፊሊፒንስ ሪፐብሊክ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት የሥራ ጉብኝት ተካሄደ። በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንስል ጄኔራል ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ሐምሌ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ዱባይ በሚገኘው የፊሊፒንስ ሪፐብሊክ ቆንስላ…
በኢፌዲሪ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ እና የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይክተር ክቡር አቶ ጎሣ ደምሴ የሚገኙበት ልዑክ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ቆንሱል ጄኔራል ከክቡር አምባሳደር…
ክቡር አምሳደር ምስጋኑ አረጋ በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች ከሚገኙ የኮሚዩኒቲ አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት…
Disclaimer: The official text of the website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.