Category: News

በዳያስፖራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲና ዲጂታል ንቅናቄ እና በሌሎች ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ።

ህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም. ክቡር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ ሌሎች የአገልግሎቱ የሥራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች በተገኙበት በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች ከኢትዮጵያዊያን ኮሙኒቲ ማህበር የአመራር ቦርድ አባላት፣…

ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዱባይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ጉብኝት አደረጉ፤

ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዛሬው ዕለት ህዳር 2 ቀን 2015 ዓ.ም በዱባይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት የተለያዩ የሥራ ክፍሎችን ጉበኙ። በጉብኝቱ ቆንስላ ጄኔራል…

አገልግሎቶችን በማዘመን በተገቢው ጥራትና ፍጥነት ለመፈጸም የሚያስችል የአሰራር ስርዓት (Automation System) ለመዘርጋት ስምምነት ተደረገ፤

በቆንስላ ጽ/ቤት ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በማዘመን በተገቢው ጥራትና ፍጥነት ለመፈጸም የሚያስችል የአሰራር ስርዓት (Automation System) ለመዘርጋት ስምምነት ተደረገ፤   በቆንስላ ጽ/ቤት በኩል የሚሰጡ አገልግሎቶችን በተሻለ ፍጥነትና ጥራት አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችል…

“ተስፋ” በሚል የተሰየመ የስዕል አውደ-ርዕይ ተካሄደ፤

  በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት አዘጋጅነት በሰዓሊ ብሩክ የሽጥላ የተዘጋጁ ስዕሎች የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በቆንስላው ቅጥር ግቢ ውስጥ ተካሂዷል። በዝግጅቱም ላይ የተለያዩ የዐረብ ኤምሬት ዜጎች፣ አፈሪካውያን እንዲሁም…

በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች በራስ አልኬማ ግዛት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በዳያስፖራ ተሳትፎ እና በሌሎች አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ፤

ሐምሌ 24 ቀን 2014 ዓ.ም በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንሱል ጄኔራል ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ በተገኙበት በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች በራስ አልኬማ ግዛት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በዳያስፖራ ተሳትፎ…

AmharicArabicEnglish

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram