Category: News

ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤቱ ለአስቴር ሆስፒታል ምስጋናና ዕውቅና ሰጣ፤

በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ዱባይ የሚገኘው የአስቴር ሆስፒታል ለዜጎቻችን እየሰጠ ለሚገኘው የህክምና አገልግሎትና ድጋፍ በቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቱ ስም በዛሬው ዕለት 19/07/2022 ምስጋናና ዕውቅና ሰጠ። ሆስፒታሉ በቅርቡ ወደ…

ስለኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ኢንቨስትመንት የቴክኒክ ውይይት ተካሄደ፤

ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ከዱባይ ኢንቨስትመንት ፓርክ ኮርፖሬሽን ምክትል ሊቀመንበርና ዋና ስራ አስኪያጅ ክቡር Mr. Khalid Jassim Mohamed Bin Kalban ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ የኢንቨስትመንት አማራጭ ዕድሎችና ፍላጎት ዙሪያ ውይይት ባካሄዱበት…

በራስ አል – ኬማ ግዛት በሚገኘው ማዕከላዊ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጉብኝት ተደረገ፤

ከቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤታችን እና ከኢትዮጵያውያን ኮሙኒቲ ማህበር የተወጣጣ 4 አባላት ያሉት ቡድን በራስ አልኬማ ማዕከላዊ ማረሚያ ቤት በመገኘት ጉብኝት አካሂዷል። ዛሬ የተካሄደውን የታራሚዎች ጉብኝት ቡድን የመሩት ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ…

China’s FM visit Ethiopia

Deputy Prime Minister and Foreign Minister of Ethiopia, Demeke Mekonnen says China’s FM visit during Ethiopia’s challenging time reflects the true depth of relationships between #Ethiopia and #China Deputy Prime Minister and Foreign…

AmharicArabicEnglish

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram