Passport Services

ለፓስፖርት እድሳት

ፓስፖርት ለመቀየር/ለማሳደስ
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
  • ለመቀየር ወይም ለማሳደስ የተፈለገው ዋናው ፓስፖርት ማቅረብ፣
  • የአገልግሎት ክፍያ 770 ድርሃም፣
  • ለOnline (ለአስቸካይ መላኪያ) ክፍያ 1735 ድርሃም፣

በጠፋ ፓስፖርት ምትክ አዲስ ፓስፖርት ለመቀየር
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
  • የፓስፖርት ኮፒ እና የፖሊስ ማስረጃ ማቅረብ፣
  • የአገልግሎት ክፍያ 1735 ድርሃም፣
  • ለOnline (ለአስቸካይ) ክፍያ 1735 ድርሃም፣

ለህፃናት ፓስፖርት ለማውጣት

  • በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶቸች ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ሠርቲፊኬት ማቅረብ፣
  • የወላጅ ፓስፖርት ማቅረብ፣
  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
  • ከወላጆቹ አንዳቸው ውጭ ሀገር ዜጋ ከሆኑ ህፃኑ ፓስፖርት ወይም የዜግነት መታወቂያ አለመውሰዱን የሚያረጋግጥ ደብደባቤ ማቅረብ፣
  • የአገልግሎት ክፍያ 770 ድርሃም፣
  • online visit https://digitalinvea.com/

For passport renewal

To change / renew a passport

  • Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
  • Provide the original passport required to change or renew;
  • Service fee 770 dirhams;
  • Online (urgent) Service fee 1735 dirhams;

To replace a lost or damaged passport with a new one

  • Passport size photograph taken (at least 6 months, white on the back);
  • Provide a copy of the passport and police evidence;
  • Service fee 1735 dirhams;
  • Online (urgent) Service fee 1735 dirhams;

To issue a passport for Newborn (children)

  • Birth certificate attested by the Ministry of Foreign Affairs;
  • Provide a parent passport;
  • Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
  • If one of the parents is a foreign national, provide a letter confirming that the child has not received a passport or citizenship ID;
  • Service fee 770 dirhams;
  • online visit https://digitalinvea.com/

Disclaimer: The official text of the website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram