ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ከዛምቢያ ሪፐብሊክ ቆንስል ጄኔራል ከክቡር ዱንካን ሙሊማ ጋር ውይይት አደረጉ።
በውይይታቸውም የተለያዩ ጉዳዮችን አንስተው የተወያዩ ሲሆን ዛምቢያ ከኢትዮጵያ ጋር የረጅም ጊዜ ወዳጅ ሀገር መሆኗን ገልጸው በነበራቸው ቆይታ በሀገራዊ እና የጋራ በሚያደርጋቸው አፍሪካዊ ጥቅሞች ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችል ሁኔታ ላይ በዱባይ እና ሰሜን ኤምሬቶች ልምድ ካለው ዲፕሎማት እና የአፍሪካ ቡድን ዲን ጋር ጠቃሚ ምክሮችን ተለዋውጠዋል። በቢሯቸው ስለተደረገላቸው አቀባበልም አመስግነዋል።