Category: News

በBlock Chain Technology ላይ ከሚሠሩ ሁለት ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፤

መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገ European Digital University እና በዱባይ ከሚገኝ የBlockChain Technology Center በጋራ በመሆን የBlock Chain Technologyን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ቴክኖሎጂውን በስፋት ማስተዋወቅና ማስተማር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ከቆንስላ ጄኔራላችን ጋር…

H&M Global Ventures ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ በቀረበ የኢንቨስትመንት ፕሮፖዛል ላይ ጥልቅ ውይይት ተደረገ፤

የኤች ኤንድ ኤም ግሎባል ቬንቸርስ (H&M Global Ventures) ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ባቀረቡት የኢንቨስትመንት ፕሮፖዛል ላይ ጥልቅ ውይይት ተደረገ፤ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ከኤች ኤንድ ኤም ግሎባል ቬንቸርስ (H&M Global Ventures)…

ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ከዛምቢያ ሪፐብሊክ ቆንስል ጄኔራል ከክቡር ዱንካን ሙሊማ ጋር ውይይት አደረጉ።

ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ከዛምቢያ ሪፐብሊክ ቆንስል ጄኔራል ከክቡር ዱንካን ሙሊማ ጋር ውይይት አደረጉ። በውይይታቸውም የተለያዩ ጉዳዮችን አንስተው የተወያዩ ሲሆን ዛምቢያ ከኢትዮጵያ ጋር የረጅም ጊዜ ወዳጅ ሀገር መሆኗን ገልጸው በነበራቸው…

ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤቱ ለአስቴር ሆስፒታል ምስጋናና ዕውቅና ሰጣ፤

በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ዱባይ የሚገኘው የአስቴር ሆስፒታል ለዜጎቻችን እየሰጠ ለሚገኘው የህክምና አገልግሎትና ድጋፍ በቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቱ ስም በዛሬው ዕለት 19/07/2022 ምስጋናና ዕውቅና ሰጠ። ሆስፒታሉ በቅርቡ ወደ…

ስለኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ኢንቨስትመንት የቴክኒክ ውይይት ተካሄደ፤

ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ከዱባይ ኢንቨስትመንት ፓርክ ኮርፖሬሽን ምክትል ሊቀመንበርና ዋና ስራ አስኪያጅ ክቡር Mr. Khalid Jassim Mohamed Bin Kalban ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ የኢንቨስትመንት አማራጭ ዕድሎችና ፍላጎት ዙሪያ ውይይት ባካሄዱበት…

Disclaimer: The official text of the website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram