በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ዱባይ የሚገኘው የአስቴር ሆስፒታል ለዜጎቻችን እየሰጠ ለሚገኘው የህክምና አገልግሎትና ድጋፍ በቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቱ ስም በዛሬው ዕለት 19/07/2022 ምስጋናና ዕውቅና ሰጠ። ሆስፒታሉ በቅርቡ ወደ አገር ለተመለሱት ለወ/ሪት ጽጌ ጉሩሞ ጉታ ለአንድ አመት ከስድስት ወር የህክምናና የትራንስፖርት አገልግሎት የሰጠ ሲሆን፣ ሆስፒታሉ በተለያዩ ወቅቶች በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች ለሚኖሩ ዜጎቻችን የህክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

Disclaimer: The official text of the website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram