በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር አቶ በርኦ ሀሰን የሚምራ የልዑካን ቡድን በዱባይ በሚገኘው የDP World ዋና መ/ቤት በመገኘት ከኩባንያው የሥራ ኃላፊዎች ጋር ከኢትዮጵያ ጋር ባለው የሥራ ግንኙነት ዙሩያ ውይይት አካሂዷል። በተጨማሪም ከባድ ተሽከርካሪዎችን በክሬዲት ሲስተም ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ አቅምና አስተማማኝነት ያላቸውን ድርጅቶች በመለየት ኩባንያው የበኩሉን አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ ስምምነት ተደርሷል።
በውይይቱ ወቅት ቆንስል ጄኔራላችን አምባሳደር አክሊሉ ከበደ የተገኙ ሲሆን የተጀመሩ ሥራዎችን በመከታተልና በማስፈጸም ቆንስላው የበኩሉን ድርሻ የሚወጣ ይሆናል።
AmharicArabicEnglish

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram