”ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሃት መካከል ለተፈረመው የሰላም ስምምነት ተግባራዊነት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ እየገለጸ ነው።”የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
(ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ): የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ክቡር አምባሳደር መለስ ዓለም ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሃት መካከል ለተፈረመው የሰላም…