አገልግሎቶችን በማዘመን በተገቢው ጥራትና ፍጥነት ለመፈጸም የሚያስችል የአሰራር ስርዓት (Automation System) ለመዘርጋት ስምምነት ተደረገ፤
በቆንስላ ጽ/ቤት ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በማዘመን በተገቢው ጥራትና ፍጥነት ለመፈጸም የሚያስችል የአሰራር ስርዓት (Automation System) ለመዘርጋት ስምምነት ተደረገ፤ በቆንስላ ጽ/ቤት በኩል የሚሰጡ አገልግሎቶችን በተሻለ ፍጥነትና ጥራት አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችል…